ባሕርዳር ከተማ ከንግድ ባንክ ተጠባቂው የፕሪሜየር ሊግ ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል።
በኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ይከናወናሉ።ባሕርዳር ከተማ ከንግድ ባንክ 9 ሰዓት፣አዳማ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ደግሞ 12 ሰዓት ላይ የሚደረጉ ጨዋታዎች ናቸው።
አምና የፕሪሜየር ሊጉ ድምቀት የነበሩት የጣናሞገዶቹ አጀማመራቸው የተሻለ ስለነበር በዓምና ጥንካሪያቸው ናቸው ለማለት...
በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ ላሉ የከተማ ነዋሪዎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ በባሕር ዳር ከተማ ለሚኖሩ ምጣኔ ሃብታዊ ችግር ላለባቸው ወገኖች የምግብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ወጣት ጽጌ ሞላ የባሕር ዳር ነዋሪ...
ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ከምዝበራ ማዳን መቻሉ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ከምዝበራ ማዳን መቻሉን የፌዴራል ሥነ - ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ አስቸኳይ ሙስና መከላከል መሪ ሥራ አስፈፃሚ ገዛኽኝ ጋሻው በስድስት ወራት...
ምርታቸውን በቀጥታ ለውጪ ገበያ የመላክ አቅም ያላቸው አርሶ አደሮች መፈጠራቸውን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ...
ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት አራት ዓመታት ሁለት ሺህ የሚጠጉ አርሶ አደሮች የቡና ምርት የላኪነት ፍቃድ ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለሥልጣን ገልጿል።
ከ100 በላይ አርሶ አደሮችም ምርታቸውን በቀጥታ ለውጪ ገበያ እየላኩ እንደሚገኙም...
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።
ሰቆጣ: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው የሁለት ቀናት ቆይታ የተለያዩ ጉዳዮች ተነስተው ይመከርባቸዋል ተብሎ ይጠበቃል። በመጀመሪያ ቀኑ የምክር ቤቱ ስብሰባ...