የባሕር በር ለማግኘት የተፈረመውን የመግባቢያ ሥምምነት ወደ ተግባራዊ ሥምምነት ለማድረስ ትኩረት ተሰጥቶት እንዲሠራ የብልጽግና...
ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከሶማሌ ላንድ ጋር የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት ወደ ተግባራዊ ስምምነት ለማድረስ፣ ከሌሎች ጎረቤት ሀገራትም ጋር ተጨማሪ የባሕር በር አማራጮችን በሰጥቶ መቀበል መርሕ ለማግኘት ትኩረት ተሰጥቶት እንዲሠራ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ...
የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መግለጫ አውጥቷል።
የፓርቲው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል።
የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ እና ማዕከላዊ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባቸውን ከጥር 13 እስከ 17 ቀን 2016 በአዲስ አበባ ከተማ አካሂደዋል፡፡
በስብሰባዎቹ የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ሁኔታ እንዲሁም ወቅታዊ ሀገራዊ እና...
ለፖሊሲ ቀረፃ እና ማሻሻያ እንዲሁም ለልማት ተግባራት አጋዥ ነው የተባለትን ጥናት የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት...
ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት እና ዓለም ባንክ በጋራ ያጠኑት ይህ ጥናት የኢትዮጵያ ሶሺዮ-ኢኮኖሚ ጉዳይን ያካተተ እንደኾነ ተገልጿል።
ጥናቱ ለመንግሥት የፖሊሲ ቀረፃ እና ማሻሻያ እንዲሁም ለልማት ተግባራት አጋዥ የሚኾኑ ሀገራዊ እና ማኅበረሰባዊ...
አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን በአብላጫ ድምጽ ተመረጡ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ የፓርቲውን የአመራር የመተካካት መርህንና የአሠራር ስርዓት በመከተል ዛሬ ባካሄደው ማጠቃለያ ስብሰባ በሙሉ ድምፅ አቶ ደመቀ መኮንን በክብር ሸኝቷል።
በምትካቸውም የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ...
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የታየውን አንጻራዊ ሰላም ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ።
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የታየውን አንጻራዊ ሰላም ማስቀጠል እንደሚገባ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ አፈ ጉባኤ ፋንታይቱ ካሴ ገለጹ።
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው መክፈቻ ንግግር ያደረጉት...