“ችግር እና መከራ ሁሉ ጊዜያዊ ነው፤ በእምነት በመጽናት ችግርን የምናልፍ አስተዋዮች መኾን አለብን” ብፁዕ...
ባሕር ዳር: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየዓመቱ በባሕር ዳር ከተማ በድምቀት የሚከበረው የ"ሰባሩ ጊዮርጊሥ" ሃይማኖታዊ በዓል ዛሬም በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያሪክ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አሥኪያጅ፣...
“ዛሬ በአማን ጊዜ ፈረሱን ለእርቅ እና ለሰላም እየተጠቀምንበት ነው” የአገው ፈረሰኞች ማኅበር
ባሕር ዳር: ጥር 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ካላቸው ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ እሴቶች መካከል ግጭትን የሚፈቱበት የእርቅ ሥነ ሥርዓት አንዱ ነው።
በአማራ ክልልም ግጭትን አስወግዶ በሰላም ለመኖር ሽምግልና እና እርቅ የተለመዱ የግጭት መፍቻ መፍትሄዎች ናቸው።...
“አርብቶ አደሮችን የኢኮኖሚ ብቻ ሳይኾን የደኅንነት መሠረት አድርገን ልንጠቀም ይገባል” ታገሰ ጫፎ።
ባሕርዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የምስራቅ አፍሪካ የአርብቶ አደሮች ኤክስፖ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል።
በመድረኩ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ "የምግብ ዋስትና እና የድርቅ ችግሮች አሉብን፤ ይህንን ችግር ለመፍታት ቀጣናዊ ትስስር እና...
ለስደተኞች ማኅበራዊ ጥበቃ በዲጂታል መንገድ ትምህርት እና ሥልጠና እንዲያገኙ እየተሠራ መኾኑን ዓለም አቀፉ...
ባሕርዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ድርጅቱ 11 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ የዲጂታል ዘርፉን በመደገፍ ለወጣቶች እና ሴቶች የሥራ እድል ለመፍጠር ያለመ የሦስትዮሽ ስምምነት ተፈራርሟል።
ድርጅቱ ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአይቲ ፓርክ ኮርፖሬሽን እና...
ከታጣቂ ቡድኖች ጋር የተጀመሩ ሰላማዊ አማራጮች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አቅጣጫ አስቀመጠ።
ባሕር ዳር: ጥር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢኮኖሚ ዕድገቱ ከዚህ በላይ ለመሄድ እንዳይችል አንዱ ዕንቅፋት በጠባብ ቡድናዊ ፍላጎት የተፈጠሩ ትሥሥሮች ያስከተሏቸው አካባቢያዊ ግጭቶች መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ በስብሰባው ገምግሟል።
እነዚህን ግጭቶች በመፍታት የብልፅግና ጉዞን ይበልጥ ለማፋጠንና...