“ሰላም የሚመጣው በጋራ ሲሠራ ነው” ኮሎኔል ወርቁ አሸናፊ
ደብረ ታቦር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ለደቡብ ጎንደር ዞን እና ለደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ ኀይሎች ሥልጠና መሰጠት ተጀምሯል። ሥልጠናው ወቅታዊ ጉዳዮችን በውል በመለየት ለቀጣይ ተልእኮ ለመዘጋጀት አስተዋጽኦ...
ሥልጠናው የአመለካከት ብዥታ እና የመረጃ ክፍተትን እንደሚሞላ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ አካላት ገለጹ፡፡
ወልድያ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ለወልድያ ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ ግብረ ኃይል ለ10 ቀናት የሚቆይ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ሥልጠናው የከተማ ፖሊስ፣ አድማ ብተና ፖሊስ እና የክፍለ ከተማው አጠቃላይ የጸጥታ መዋቅር የሚሳተፉበት መኾኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና...
የተዛባ አስተሳሰብን በሥልጠና በማስተካከል የሕግ ማስከበር ተግባራቸውን እንደሚወጡ የጸጥታ አባላት ተናገሩ፡፡
ደብረ ማርቆስ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ እና በሉማሜ ከተማ አሥተዳደር የሕዝቡን ሰላም ለመመለስ በሚያስችል ጉዳይ ላይ ለጸጥታ ኃይሉ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሐኑ የጸጥታ ኃይሉ...
የመሬት አያያዝ ክፍተቶችን በመለየት እና በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክር ቤት...
ደሴ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከአማራ ክልል መሬት ቢሮ እና ከአማራ ክልል ምክር ቤት ጋር በመተባበር በገጠር መሬት አሥተዳደር እና አጠቃቀም ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ ምክክር እያካሄደ...
ሞሀ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ በአዲስ አሠራር ወደ ሥራ ሊገባ መኾኑን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለአራት ወራት ሥራ አቁሞ የነበረው ሞሀ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ወደ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩብ በመቀላቀል አዲስ ሥርዓትን አዋቅሮ ወደ ሥራ ሊገባ መኾኑን የሚድሮክ የኮርፖሬት ኮምዩኒኬሽን ኀላፊ ሰዒድ ሙሐመድ...