የጸጥታ መዋቅሩ በቅንጅት በመሥራት የአካባቢውን ሰላም ማስፈን እንደሚገባው ኮሎኔል ሃብቱ ከበደ አሳሰቡ።
ደብረ ማርቆስ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ እና በዙሪያው ባሉ ወረዳዎች ለሚገኙ የጸጥታ አካላት 2ኛ ዙር ሥልጠና በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተሰጠ ነው።
በሥልጠናው ላይ የተገኙት የምሥራቅ ጎጃም ዞን እና የደብረ ማርቆስ ከተማ ኮማንድ ፖስት...
ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የመንገድ ፕሮጀክቶች እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ገለጸ።
ባሕርዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ተጀምረው ያልተጠናቀቁ የመንገድ ፕሮጀክቶች እንዲጠናቀቁ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ገለጸ። በአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኅላፊ ደረጃ የቢሮው ሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ በትግሉ ተስፋሁን በ2016 በጀት...
ሠልጣኞች የሚወሰዱትን የአመለካከት እና የተግባር ሥልጠና በተግባር በማሳየት የጎንደር ከተማን ስላም ማስጠበቅ እንደሚገባ ጄኔራል...
ጎንደር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በየደረጃው ለሚገኙ የጸጥታ አመራሮች እና አባላት አቅም ለመገንባት፣ ለማጥራት እና ለማጠናከር የተዘጋጀ ግምገማዊ ሥልጠና በሦስት ክላስተሮች መስጠት ተጀምሯል።
የሚታዩ የሰላም ችግሮችን በተቀናጀ ሁኔታ ለማረም እና ዘላቂ ሰላም ለማምጣት...
”በክልሉ ግጭት እና የሰላም መደፍረስ ቢኖርም የግብርና ልማቱ አልተቋረጠም” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) "ተጽዕኖዎቹን ተቋቁመን እየሠራን ስለኾነ የግብርና ልማቱ ጨመረ እንጅ አልቀነሰም" ብለዋል።
በክልሉ 333 ሺህ ሄክታር መሬት...
ታላላቆችን በጊዜ የሸኘው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ!
ባሕርዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮትዲቯሩ የአፍሪካ ዋንጫ ባልተጠበቁ ውጤቶች ተመልካችን እያስደመመ የሩብ ፍጻሜ ላይ ደርሷል። ከውድድሩ መጀመር በፊት በያዙት የቡድን ሥብሥብ ለዋንጫ የተገመቱት በጊዜ ሻንጣቸውን ሸከፈው ወደ ሀገራቸው...