“የመርቆሬዎስን በዓል በደመቀ ኹኔታ ለማክበር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን አጠናቀናል” የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በየዓመቱ በድምቀት ይከበራል። በታሪካዊው የአጅባር ሜዳ የሚከበረው በዓለ መርቆሬዎስ የበርካታ እንግዶችን ቀልብ ይስባል። ደብረ ታቦርም በዓሉን በድምቀት ስታከብረው ኖራለች። የዘንድሮውንም...

የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራውን በአንጎለላና ጠራ ወረዳ አስጀመረ።

ደብረ ብርሃን: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ የዘንድሮውን የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአንጎለላና ጠራ ወረዳ አካሄዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ሠብሣቢ ብርጋዴር ጄኔራል አበባው...

የአካባቢውን ሰላም የሚያረጋገጥ ብቁ የጸጥታ መዋቅር ለመገንባት እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ከሚሴ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለጸጥታ መዋቅሮች ሥልጠና መሰጠት ተጀምሯል። በደዋጨፋ ወረዳ ወለዲ ከተማ የሥልጠናው መክፈቻ ተካሂዷል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አብደላ አሕመድ የብሔረሰብ አሥተዳደሩን ሰላም...

የተገኘውን ሰላም ማጽናት እና ማስቀጠል እንደሚገባ የደሴ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ ተናገሩ።

ደቤ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር ጸጥታ መምሪያ የተዘጋጀ ግምገማዊ የአቅም ግንባታ ሥልጠና በከተማው ለሚገኙ የጸጥታ መሪዎች እና አባላት እየተሰጠ ይገኛል። በከተማዋ ባለፉት ስድስት ወራት የተሠሩ የጸጥታ ሥራዎች በመድረኩ ተገምግመዋል፤ የቀጣይ አቅጣጫዎችም...

ዳግም ያገኙትን እድል ተጠቅመው የክልሉን ሕዝብ እና ሀገራቸውን ለመጠበቅ መዘጋጀታቸውን የተሃድሶ ሰልጣኞች ተናገሩ።

ባሕርዳር: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል መንግሥት የጠራውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ተሀድሶ ሥልጠና ለገቡ ሠልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል ተደረገላቸው ። በሥነ ሥርዓቱ ላይ በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች አሥተባባሪ እና የሰላም...