”ጣት ከመቀሳሰር ወጥተን ችግሮቻችን በውይይት መፍታት ያስፈልገናል” አባተ ጌታሁን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ከአዲስ ህይወት ሪሃብሊቴሽን ኤንድ ሪኢንተግሬሽን አሶሴሽን (አህራ) ጋር በመተባበር የአማራ ክልል የሰላም ፎረም ተቋቁሟል። በማቋቋሚያ ሥነ ሥርዓቱ በሰላም መሠረታዊ ምንነት እና አስፈላጊነት እንዲሁም የሰላም...

“የአገው ሕዝብ ለልማት፣ ለፍትሕ እና ለዴሞክራሲ ተምሳሌት ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን”

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተካሄደ ነው። በበዓሉ ላይ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን እና ሌሎችም የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ምክትል ርእሰ...

“የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ከየትኛውም የፖለቲካ ወገንተኝነት ነጻ የኾነ ሕዝባዊ ማኅበር ነው” አለቃ ጥላየ አየነው

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ሰላማዊ አርበኝነት ለወንድማማችነት” በሚል መሪ ሃሳብ 84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ ክብረ በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ በ1932 ዓ.ም የተመሠረተው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር አሁን ላይ 62 ሺህ 221...

አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ወደ ዘላቂ ሰላም ለመመለስ ቁርጠኛ ስለመኾናቸው ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የጠገዴ...

ጎንደር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጠገዴ ወረዳ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ የሰላም አስከባሪ አባላት የተሃድሶ ሥልጠና መስጠት ተጀምሯል። የጠገዴ ወረዳ ሰላም እና ጸጥታ ጽሕፈት ቤተ ኀላፊ ላቀው አዛናው የተሃድሶ ሥልጠናው በወረዳው በሚገኙ...

የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት እና የፕላንና ልማት ኮሚሽን አዲስ የስታቲክስ ልማት ፕሮግራም አስጀመሩ።

አዲስ አበባ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት እና የፕላንና ልማት ኮሚሽን አዲስ የስታስቲክስ ልማት ፕሮግራም አስጀምረዋል። ይህ ፕሮግራም የሀገሪቱን የ10 ዓመት ዕቅድ እና ለሁለተኛው የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ያግዛል ተብሏል። የፕላንና ልማት...