በሰላም እጦቱ ይበልጥ ተጎጅ የኾኑት ሴቶች ዘላቂ ሰላም ይሰፍን ዘንድ የድርሻቸውን መወጣት እንደሚጠበቅባቸው ተገለጸ፡፡
ጎንደር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ "የኢትዮጵያን ሰላም እጠብቃለሁ ምንዳን ለልጆቼ አወርሳለሁ" በሚል መሪ መልእክት የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። የውይይቱ ተሳታፊዎች ከማእከላዊ ጎንደር ዞን እና ከጎንደር ከተማ የተውጣጡ ሴቶች የተሳተፉበት ሲኾን እየታዩ ያሉ...
ሥልጠናው የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ እና የበለጠ ለመሥራት እንደሚያግዝ የሰቆጣ ዙርያ ወረዳ የጸጥታ አካላት ገለጹ።
ሰቆጣ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት በሰቆጣ ዙርያ ወረዳ በየደረጃው ለሚገኙ የጸጥታ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
በሥልጠናው የሚሳተፉ የጸጥታ አካላትም "የሀገራችንን ታሪክ እና የሰላምን ዋጋ እንድናውቅ የሚያግዝ ትምህርት...
ሰላማዊ አማራጮችን በመጠቀም ችግርን መፍታት እንደሚገባ የአማራ ሳይንት ነዋሪዎች ገለጹ፡፡
ደሴ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ኮማንድ ፖስት ከአማራ ሳይንት ወረዳ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አካሂደዋል፡፡ በክልሉ ያጋጠመው የጸጥታ ችግር በወረዳው ከሰው ሕይወት መጥፋት እስከ ንብረት ውድመት ድረስ...
“እኛ የአገው ሕዝብ ሰላምን ከማንም የማንጠብቅ ሰላማችን በጃችን ያለ በመኾኑ ሰላማችንን የሚያውክ ሁሉ ልክ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር 84ኛው የአገው ፈረሰኞች በዓል በእንጅባራ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡በበዓሉ ላይ የተገኙት የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ እንዳለው የሰላም አርበኝነት ለወንድማማችነት በሚል መልእክት የሚከበረው የአገው ፈረሰኞች...
“የሰላም እጦቱ ችግር የሚፈታው ወጣቶች በብሔራዊ አርበኝነት መንፈስን ተላብሰው ለሰላም ሲታገሉ ነው” የወጣቶች...
ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ዓድዋ ለዘላቂ ሰላምና ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ መልእክት ከ1 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ የሚኾኑ የአማራ ክልል ወጣቶች የሰላም ጉባኤ ሊያደርጉ መኾናቸውን የክልሉ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ...