የሕዝብን ሰላም ለማስጠበቅ በቁርጠኛነት እንደሚሠሩ የጠገዴ ወረዳ የጸጥታ አባላት ተናገሩ።

ሁመራ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብን ሰላም ለማስጠበቅ በቁርጠኛነት እንደሚሠሩ የጠገዴ ወረዳ የጸጥታ አባላት ተናግረዋል። "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ለጸጥታ አመራሮች እና አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና...

በተለያዩ ሙያና ኀላፊነቶች ሕዝብን እና ሀገርን በቅንነት በማገልገል የሚታወቁት አቶ መስፍን አበረ ይማም ከዚህ...

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ መስፍን አበረ ይማም በአጼ ኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግሥት በቀድሞው አጠራር ባሕር ዳር አውራጃን ወክለው በሕዝብ እንደራሴነት ተመርጠው እስከ ሥርዓቱ ማብቂያ ሕዝብን አገልግለዋል። በ1965 ዓ.ም ያገኙት ይህ እድል በሕዝብ...

ትምህርት ሚኒስቴር ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ያስገነባው የጸመራ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቅቆ...

ሰቆጣ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሰሜኑ ጦርነት ወድሞ የነበረው የሰቆጣ ዙርያ ወረዳ ጸመራ 1ኛ ደረጃ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ትምህርት ሚኒስቴር አስገንብቶ ለአገልግሎት ክፍት አድርጎታል። ትምህርት ቤቱን መርቀው የከፈቱት የዋግ ኽምራ...

84ኛው የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ...

እንጅባራ: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአገው ፈረሰኞች ማኅበር ዓመታዊ በዓል ''የሰላም አርበኝነት ለወንድማማችነት'' በሚል መሪ ሃሳብ ለ84ኛ ጊዜ በእንጅባራ ተከብሯል። በዓሉ ያለምንም የጸጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁንም የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ገልጿል። የመምሪያው ኀላፊ ጌታቸው...

በተከናወነው የተፈጥሮ ሃብት ሥራ የደን ሽፋን መጨመሩን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ በተከናወነው የተፈጥሮ ሀብት ሥራ የደን ሽፋኑን መጨመሩ መቻሉን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታውቋል። "ተሳትፏዊ የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ለምርት እድገትና ለዘላቂ የኅብረተሰብ ሰላም" በሚል መሪ ሀሳብ በደቡብ ጎንደር ዞን...