“አጅባር በሰው ተመላች፤ ከዳር ዳር ተጠበበች”

ደብረ ታቦር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ታቦታቱ የሚያድሩባት፣ ሊቃውንቱ የሚልቁባት፣ ባማሩ ፈረሶች የተዋቡት የሚገማሸሩባት አጅባር ከዳር ዳር በሰው ተመላች፤ ተጠበበች። ምዕምናኑ አስጨነቋት፣ ፈረሰኞቹ ከበቧት። ሊቃውንቱ የከበረውን ሥርዓት ፈፀሙባት። በአጅባር የታየውን የከበረ ሥርዓት እና የጸና...

“በዓለ መርቆሬዎስ የእቴጌ ጣይቱ ሐውልት ከተመረቀበት ቀን ጋር ተያይዞ መከበሩ ድምቀቱን ድርብ ያደርገዋል” አቶ...

ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ በዓል በደብረታቦር ከተማ በፈረስ ትርዒት በደመቀ ኾኔታ እየተከበረ ይገኛል። የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ "በዓሉ ለጥቁር ሕዝቦች የነጻነት እስትንፋስ ጉልህ...

“የመርቆሬዎስ ዓመታዊ በዓል እና የፈረስ ጉግስ ትርዒት ለደብረ ታቦር ከተማ ልዩ መገለጫ ናቸው” የደብረታቦር...

ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፈረስ ጉግስ እሽቅድድምን ከአባቶቻቸው ተቀብለው በበዓለ መርቆሬዎስ በባሕላዊ እና በመንፈሳዊ እሴትን አላብሰው የሚያከብሩት በዓል ስለመኾኑ የደብረ ታቦር ከተማ ከንቲባ ደሴ መኮንን ገልጸዋል፡፡ ከንቲባ ደሴ እምነት እና ባሕል በደብረ ታቦር ይበልጥ...

የፌደራል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች ባሕር ዳር ገቡ።

ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌደራል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች ባሕር ዳር ገብተዋል። ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎቹ ባሕር ዳር ሲደርሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም የክልሉ ከፍተኛ...

“ፈረስና ፈረሰኛ፣ ጥበብ እና ጥበበኛ በአጅባር”

ባሕር ዳር: ጥር 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረስና ፈረሰኛ፣ ጥበብ እና ጥበበኛ በአጅባር ተገናኝተዋል። ባቄላ እና ገብስ እያበሉ ፈረሶቻቸውን ያሳደጉ ጀግኖች፣ ከፈረስ ፈረስ መርጠው ያሠገሩ ልበ ሙሉዎች፣ ፈረሶቻቸውን እየሸለሙ አጅባር ላይ ተገናኝተዋል። ከየቀየው ተጠራርተው...