ሕዳሴ የመቻል ማሳያ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሀረሪ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በኢትዮጵያውያን እየተባበረ ክንድ እና ጽናት የተገነባው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን...
የመጣው አንጻራዊ ሰላም በግብር አሠባሠቡ ላይ አወንታዊ ለውጥ እያመጣ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና ከ25 ዓመቱ የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድን መነሻ ያደረገ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ...
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ840 ሺህ ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ጎንደር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ840 ሺህ ብር በላይ ወጭ የተደረገበት የትምህርት ቁሳቁስ ለማዕከላዊ ጎንደር ዞን ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ናቸው። ድጋፉ 840 ሺህ...
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ ነው።
ደብረ ብረሃን: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የንቅናቄ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው።
በበጀት ዓመቱ ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች 3 ነጥብ 2...
ለትምህርት ዘርፉ መሥራት የምርጫ ጉዳይ ሳይኾን ግዴታም ጭምር ነው።
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሥራን በንቅናቄ ለማስጀመር ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው።
በውይይት መድረኩ የተገኙት የምሥራቅ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...








