“የደብረ ታቦር አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ”

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ለመማር ፍላጎት አለኝ የሚለው ተማሪ ዮሐንስ ዋለ ነው፡፡   በጸጥታ ችግር ምክንያት የተቋረጠበትን ትምህርት ፍለጋ ከተወለደበት አካባቢ ወደ ደብረ ታቦር ተጉዟል፡፡ እንደ ቤት ባይመችም ለትምህርት...

ሕዳሴ የአንድነት መገለጫ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰልፉ የተለያዩ መልዕክቶች ተላልፈዋል። ከድሬዳዋ ከተማ አሥተዳደር ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በኅብረት...

የቱሪዝም አውደ ጥናት እና አውደ ርዕይ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሆሳዕና ከተማ "ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ" በሚል መሪ መልዕክት የቱሪዝም አውደ ጥናት እና አውደ ርዕይ መካሄድ ጀምሯል። ቱሪዝም ሚኒስቴር የዓለም የቱሪዝም ቀንን አስመልክቶ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጋር በመተባበር በክልሉ የተለያዩ...

የሰቆጣ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤትን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ እየተገነቡ ከሚገኙ ሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶች መካከል በወለህ እየተገነባ የሚገኘው የሰቆጣ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ አንደኛው ነው። ግንባታውን በሁለት ዓመት ለማጠናቀቅ ታስቦ የካቲት 2016 ዓ.ም ወደ ሥራ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ የኢትዮጵያ ተራሮች በሸለቆ እና በሜዳ ገሰግሶ እንደሚገናኘው ታላቁ ዓባይ የብዝሃነት ቤት በሆነችው ድሬዳዋ የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ዛሬ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡ የሕዳሴ ግድብ ከጫፍ እስከ ጫፍ በሁሉም የኢትዮጵያ...