ኅብረተሰቡን የመንገድ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል።
ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የ2017 በጀት ዓመት ምርጥ ፈጻሚዎቹን ሸልሟል። የ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱንም አስተዋውቋል።
የኤጀንሲው ዋና ሥራ አሥኪያጅ ቀለሙ ሙሉነህ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት ኤጀንሲያቸው ባለፉት ዓመታት በክልሉ...
የዓለም የቱሪዝም ቀንን ማክበር የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን ለማነቃቃት ያስችላል።
አዲስ አበባ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ" በሚል መሪ መልዕክት በዓለም ለ46ኛ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ38ኛ ጊዜ እየተከበረ የሚገኘው የዓለም የቱሪዝም ቀን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ መርሐ ግብሮች መከበሩን ቀጥሏል።
የዓለም የቱሪም ቀንን አስመልክቶ...
የመስቀል በዓል ሥርዓቱን ጠብቆ በሰላም እንዲከበር ሀሉም የድርሻውን እንዲወጣ ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ ጠየቁ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት፣ የአዲስ አበባ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በ2018 የመስቀል በዓል አከባበር ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን...
የተሽከርካሪ አደጋን ለመቀነስ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሃን ያለውን የመንገድ ኮሪደር የሚሸፍን የተሻሻለ የትራፊክ ማስከበር እና የድህረ አደጋ ምላሽ አሰጣጥ የሙከራ ፕሮጀክት ይፋ ኾኗል።
በመርሐ ግብር ትውውቁ ላይ የተገኙት የመንገድ ደኅንነት እና የመድን...
የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የግብርና ልማት ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ደባርቅ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
በውይይቱ ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ ሂደት አጋዥ የኾኑ የተለያዩ ተግባራትን በንቃት ሲያከናውን...








