“የመስቀል በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል”
ባሕር ዳር፡ መስከረም 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሙኒኬሽን እና የሕዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ኀላፊ ረዳት...
“የሲዳማ ሕዝብ የሕዳሴን መጠናቀቅ ውብ በሆነው የቄጣላ ሥርዓቱ ደምቆ በአደባባይ አክብሯል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በሲዳማ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል።
የድጋፍ ሰልፉን አስመልክተው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በፊቼ ጨምበላላ የዘመን ቆጠራ ዕውቀት...
ያሆዴ የሀዲያ የዘመን መለወጫ በዓል በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው።
አዲስ አበባ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ያሆዴ" የሀዲያ የዘመን መለወጫ በዓል ያለልዩነት በልዩ ድምቀት እና በአንድነት ከሚከበሩ ቱባ በዓላት አንዱ እና ቀዳሚው ነው። ያሆዴ የሀዲያ ሕዝብ አሮጌውን ዓመት ሸኝቶ አዲሱን ዓመት የሚቀበልበት ልዩ በዓሉ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀደም ሲል የነበረውን የተሳሳተ ትርክት የቀየረ ነው፡፡
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በትብብር ያሳኩት፣ የሁሉም አሻራ ያረፈበት እና ለሀገር ዘርፈ ብዙ ትሩፋቶችን ይዞ የመጣ ግዙፍ ፕሮጀክት እንደኾነ ሃሳባቸውን ለአሚኮ ያጋሩ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች እና...
ትምህርትን በወቅቱ መከታተል እና ለፈተናዎች በቂ ዝግጅት ማድረግ ለጥሩ ውጤት ያበቃል።
ገንዳ ውኃ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የመተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ካስፈተናቸው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካመጡት መካከል ተማሪ ኢስመተዲን ሙሐመድ እና...








