የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።
ገንዳ ውኃ፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከበር የቅድመ ዝግጅት ሥራ መሠራቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ ኀላፊ ኮማንደር ምሥጋናው ካሴ ተናግረዋል።
በአደባባይ ከሚከበሩ የኦርቶዶክስ...
በ2018 የተሻለ ግብር ለመሠብሠብ በትኩረት እየሠራ መኾኑ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ።
ባሕር ዳር: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግብር የመንግሥትን ገቢ ከፍ በማድረግ የዜጎችን የመሰረተ ልማት ፍላጎት ምላሽ በመስጠት የሀገርን ኢኮኖሚ ለማሳደግ የሚጠቅም የአንድ ሀገር የደም ስር ነው፡፡
ግብር ከእያንዳንዱ የንግዱ ማኅበረሰብ የየዕለት እንቅስቃሴ ጋር በእጅጉ የተቆራኘ...
የመስቀል በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው የመስቀል በዓል ሰላማዊ በኾነ መልኩ እንዲከበር የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ማከናወኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያው ኀላፊ ኮማንደር ቢምረው አሰፋ ለአሚኮ እንደገለጹት...
በበጀት ዓመቱ ችግር ፈች የመሠረተ ልማት ግንባታ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ደባርቅ፡ መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጌትነት ጸጋዬ የከተማውን ሰላም እና ጸጥታ ለማሻሻል የተለያዩ...
”ደብተር እየተሰጠኝ እንዴት እኔ ተኝቼ አድራለሁ?” ድጋፍ የተደረገለት ተማሪ
ባሕር ዳር: መስከረም 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ ለመደገፍ በሚደረገው ዘመቻ ተቋማት ድጋፋቸውን ቀጥለዋል።
የዓባይ የሕትመት እና የወረቀት ፓኬጅንግ ፋብሪካ፣ ዴቨሎፕመንት ኤክስፐርቲስ ሴንተር (ዴክ) እና የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ለተማሪዎች ድጋፍ...








