“የቀጣናው ተሰፋ ሰጭ የሕክምና ማዕከል”

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የካንሰር በሽታ የተዛቡ ህዋሶች ወይም ጤናማ ባልኾነ የሰውነት ህዋሶች (ሴሎች) ዕድገት የሚከሰት እና ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የሚሠራጭ የበሽታ ዓይነት ነው፡፡ እነዚህ በፍጥነት የሚያድጉ ሴሎች እብጠቶችን ሊያስከትሉ እና የሰውነትን...

የደመራ ችቦ ገበያው እና የበዓሉ ድምቀት።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት መካከል እና በዩኒስኮ የተመዘገበው የመስቀል ደመራ በዓል ልዩ ድምቀት ካላቸው በዓላት መካከል ይገኝበታል። መስቀል ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጆች ለማዳን እና...

“የቱሪስት መስህቦች አንድነትን እና መከባበርን ሊፈጥሩ ይገባል” ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ሚኒስቴር አምስተኛውን ዓመታዊ የቱሪዝም ዘርፍ የጥናት እና ምርምር ኮንፈረንስ አካሂዷል። ኢትዮጵያ የብዙ ሃይማኖታዊ፣ ባሕላዊ፣ ተፈጥሯዊ እና ሰው ሠራሽ እንዲሁም የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ ቅርሶች ባለቤት ናት። የቱሪዝም ዘርፉን በጥናትና...

የቀይ ባሕር ጉዳይ ሲነሳ ግጭት የሚለው ከአእምሮ መውጣት አለበት።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀይ ባሕር እና ኢትዮጵያ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው የሚባለው እንዱሁ አይደለም የራሱ ሰፊ ምክንያቶች ስላሉት እንጂ። ይህ ወሳኝ የባሕር ክፍል ሲነሳ በቀጣናው ያለውን ትርምስ እና የቦታውን ወሳኝነት...

“ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ” የተሰኘው መጽሐፍ ተመረቀ።

አዲስ አበባ: መስከረም 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት እና በኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት በተዘጋጀ መድረክ ላይ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምረቃን አስመልክቶ"ብርሃን ፈንጣቂው ዓባይ" የተሰኘ መጽሐፍ በኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት ተዘጋጅቶ ለምረቃ በቅቷል። የኢትዮጵያ ፕረስ...