የደም ግፊት በሽታ እንዴት ይከሰታል?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደም ግፊት እና የደም ግፊት በሽታ ይለያያል። ደም ግፊት የሚባለው ልብ ወደ ተለያዩ የሰውነት ህዋሶች ደም በምትረጭበት ወቅት በደም ሥሮች ግድግዳ ላይ የሚፈጠር ኀይል ነው። ልብ ወደ ተለያዩ የሰውነት...

የማኅበራዊ ሚዲያ እና የክላውድ ደኅንነት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምንጠቀምባቸው የማኅበራዊ ሚዲያ አማራጮች እጅግ በጣም ብዙ መጠን ያለውን የተጠቃሚ መረጃ የማቀናበር እና የማሥተዳደር ሥራቸው በዋነኝነት የሚመሠረተው በክላውድ ቴክኖሎጂ ላይ ነው። የክላውድ አገልግሎት ማለት በበይነ መረብ ትስስር በመፍጠር መረጃን...

ግብረ ገብነት የጎደላቸውን ነጋዴዎችን ማጋለጥ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት የከፍተኛ እና የመካከለኛ ንግዱ ማኅበረሰብ ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ‎ ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ...

የብልጽግና ፓርቲ ዓመታዊ ሥልጠናውን ማካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የ2018 ዓመታዊ የከፍተኛ መሪዎች ሥልጠናውን ማካሄድ ጀምሯል። ስልጠናው "በመደመር መንግሥት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ለሚቀጥሉት 10 ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ ተመላክቷል። ሥልጠናው የመሪዎችን ዕውቀት፣ ክህሎት እና...

የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ምን እየተሠራ ነው ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ መና ተከስተ እና ተማሪ ትዕግስት አደሩ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሠቆጣ ከተማ የአዝባ አንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ናቸው። በትምህርት ቤቱ ጥሩ ውጤት የሚያስመዘግቡ ተማሪዎችም ናቸው። በትምህርት...