” ከጎዳና ላይ ስላነሱን ደስ ብሎኛል” ከጎዳና የተነሳ ታዳጊ
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመኾን የጎደና ልጆችን ከጎዳና በማንሳት ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲገቡ አድርጓል።
መምሪያው የጎዳና ልጆችን የተለያዩ ግንዛቤዎችን በመፍጠር እና...
” መንግሥት በመወጣጫ መደርመስ ምክንያት ባጋጠመዉ አደጋ በደረሰዉ ጉዳት የተሰማዉን ጥልቅ ኀዘን ይገልጻል” የመንግሥት...
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አሥተዳደር በደረሰው አደጋ የሀዘን መግለጫ አውጥቷል።
ባወጣው የሀዘን መግለጫ በግንባታ መወጣጫ መደርመስ ምክንያት ባጋጠመዉ አደጋ በደረሰዉ ጉዳት መንግሥት ኀዘኑን ይገልጻል ብሏል።
በአማራ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ጅግጅጋ ገብተዋል።
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና አደም ፋራህን ጨምሮ ሌሎች የመንግሥት ኃላፊዎች ጋር ጅግጅጋ ከተማ ገብተዋል።
ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት...
የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የፍትሕ ተቋማት የቀጣይ ትኩረት ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ከሰሜን ጎጃም ዞን ፍትሕ መምሪያ እና በስሩ ከሚገኙ የፍትሕ ጽሕፈት ቤቶች ኀላፊዎች እና አቃቤያነ ሕግ ጋር በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል። ባለፈው...
የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ በጀትን አጸደቀ።
እንጅባራ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት የ2018 ዓ.ም በጀትን ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ አድርጎ አጽድቋል።
ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን 4ኛ ዙር 33ኛ መደበኛ ጉባኤ የ2018 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም...








