ዜጎችን ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ማሸጋገር መቻሉን የሐረሪ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶአደር ከዲር አልዋል እና አብዲ በኸር በሐረሪ ክልል ኤረር ወረዳ ዶዳታ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው።
የኤረር ወንዝን በመጥለፍ እና የከርሰ ምድር ውኃን በመጠቀም የተለያዩ አትክልት እና ፍራፍሬዎችን ሲያለሙ ነው ያገኘናቸው።...
የፌደራል መሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የእግር ኳስ ጨዋታ አካሄዱ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ልህቀት በሰው ተኮር አገልግሎት" በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ ማለዳ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ የፌዴራል ከፍተኛ መሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የእግር ኳስ ጨዋታ አካሂደዋል።
ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ለአካላዊ ጥንካሬ፣ ለአዕምሯዊ ንቃት...
የአቶ አደም ፋራህ መልዕክት፦
ባሕር ዳር: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት እንደ መንግሥት በሀገር አቀፍ ደረጃ የአገልግሎት እና...
የሹዋሊድ በዓል አብሮነትን እና ወንድማማችነትን ለማጠናከር የሚያስችል በዓል መኾኑን የሐረሪ ክልል አስታወቀ።
አዲስ አበባ: መጋቢት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሹዋሊድ በዓል ሹሉምአህመድ እና አውአቅብራ በሚባሉ ቦታዎች እየተከበረ ነው።
የሹዋሊድ በዓል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ከተመዘገቡ የማይዳሰሱ ቅርሶች ሁለተኛው ነው።
በዓሉ በሐረሪ ክልል የሮመዳን ጾም...
“ሚሊዬነሯ አርሶ አደር”
አዲስ አበባ: መጋቢት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ፈትያ መሐመድ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሀረርጌ ዞን ባብሌ ወረዳ ኤረር ጉዳ ቀበሌ ነዋሪ ናት። ባለፉት ዓመታት በአረብ ሀገር ለረጅም ጊዜ መኖሯን፣ በኋላም በሀገሯ በግብርና ዘርፍ ተሠማርታ ለመለወጥ...