“ሁሉን የሚያግባባ ነገር ፈልጉና ችግሮችን በሰላማዊ ውይይት ፍቱ፣ በዚህ አማራጭ እናት ሀገር እፎይታ...

አዲስ አበባ: ግንቦት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ...

የአማራን ሕዝብ ለማጎሳቆል የተነሱ የውስጥ እና የውጭ ጠላቶችን አምርሮ መታገል ይገባል።

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዞን፣ የክልል እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በደቡብ ጎንደር ዞን ከአዲስ ዘመን ከተማ አሥተዳደር የጸጥታ መዋቅር ጋር ውይይት ተደርጓል። የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ...

“ቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ተኪ ምርቶችን በማምረት የኢትዮጵያ ብልጽግና ማሳያዎች ናቸው” አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሚያዝያ 27 እስከ ግንቦት 2 ሲካሄድ የነበረው አራተኛው የኢትዮ ክህሎት ዉድድር ማጠቃለያ ተካሂዷል። "ብሩህ አእምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው አራተኛው የኢትዮ ክህሎት...

“ከጥፋት መክሮ መመለስ የሃይማኖት አባቶች ተቀዳሚ ተግባር መኾን አለበት” የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...

ደሴ: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶች፤ የሀገር ሽማግሌዎች እና የእድር መሪዎች ጋር "የጥፋት እጆች እና መዘዞቹ" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት ተካሂዷል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...

“የአማራን ሕዝብ ሰላም እና ደኅንነት ከመቼውም ጊዜ በላይ የምናስጠብቅበት ምዕራፍ ላይ ነን” ኮሚሽነር ዘላለም...

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የ100 ቀናት ዕቅድ ትውውቅ እና የለውጥ ሥራዎች ላይ ውይይት እያደረገ ነው። በውይይቱ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ፣ ምክትል ኮሚሽነሮች፣ ስትራቴጂክ መሪዎች፣ ...