ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች መርቀው ሥራ አስጀመሩ።
ጎንደር: ሰኔ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የገነባቸውን የተለያዩ ፕሮጀክቶች መርቀው ሥራ አሥጀምረዋል።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽን ክፍልን በይፋ ከፈቱ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሳይንስ ሙዚየም ቋሚ ኤግዚቢሽን ክፍልን በይፋ ከፍተዋል።
ይኽ ድንቅ ክንውን በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ፣ የዓየር ንብረት ለውጥ እና የኢትዮጵያ ምላሽ፣ ግብርና፣ የውኃ ኃይል እና ኢነርጂ፣ ኤሮኖቲክስ...
ለሦስት ቀናት ሲያካሄድ የቆየው የፌዴራል እና የማኅበራት አጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በፌዴራል ተቋማት እና ማኅበራት ደረጃ የተካሄደው 14ኛው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ስኬታማ መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ተናግረዋል።
የሂደቱን መጠናቀቅ አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ...
“ከጦርነት አዙሪት መውጣት ያልቻልነው መሠረታዊ ችግሮቻችን ላይ ተመካክረን መፍትሄ ማምጣት ባለመቻላችን ነው” ዋና ኮሚሽነር...
አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የፌዴራል ተቋማት እና ማኅበራት የአጀንዳ ማሠባሠብ የምክክር መድረክን እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ የነፃነት ተምሳሌት፣ ለዓለም የሥልጣኔ...
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የምርጫ አስፈፃሚ ቦርድ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የምርጫ ምዝገባ...
አዲስ አበባ: ግንቦት 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መርሐ ግብሩ "ምርጫ ለጽኑ ተቋም" በሚል መሪ መልዕክት እየተካሄደ ነው። ከ7 ሺህ በላይ የፌደራል እና የክልል መጅሊስ ዑለማዎች፣ የምርጫ ቦርድ ሥራ አስፈፃሚ አባላት እና ዐሊሞች ተገኝተዋል። ቦርዱ በአራት...