“ኢትዮጵያ በዘመናዊና አረንጓዴ ትራንስፖርት ዓለምን ለመምራት ዝግጁ ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ብክለት ቀናሽ እንቅስቃሴ (ግሪን ሞቢሊቲ) 2025 ዐውደ ርዕይን ከፍተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በአረንጓዴ የብልጽግና ጉዞ ለትውልዱ ምቹ ሀገር...

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የልደት በዓልን ( ገና) ለሚያከብሩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የልደት በዓልን ( ገና) ለሚያከብሩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል። ይህ የበዓል ወቅት...

የኢትዮጵያ አየር ኀይል የሀገርን ሉዓላዊነት በመጠበቅ አኩሪ ታሪክ አለው።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 90ኛ ዓመት የኢትዮጵያ አየር ኀይል የምሥረታ ቀን በአየር ኀይል ትርዒት፣ በአቭየሽን ቴክኖሎጅ ኤክስፖ፣ በአየር ኀይሎች ፎረም እና በሕዝባዊ ውይይት እንደሚከበር ተገልጿል። የበዓሉን አከባበር አስመልክቶም ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት...