በሁኔታዎች የማይበገር ተቋም ለመገንባት ሪፎርም ሊያካሂድ መኾኑን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሪፎርም ሊያካሂድ መኾኑን አስታውቀዋል።
በሀገር አቀፍ ደረጃ በተቋማት ሪፎርም እየተካሄደ ነው። የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በሁለተኛ ዙር የመንግሥት አገልግሎት እና...
ወጣቶችን ያላሳተፈ የሰላም ግንባታ ሥራ አይሳካም።
ከሚሴ፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ዙሪያ ከወጣቶች ጋር ተወያይቷል።
የውይይቱ ተሳታፊ ወጣቶች በሀገረ መንግሥት እና በዴሞክራሲ ግንባታ ውስጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ መኾኑን ገልጸዋል።
ወጣቶችን ያላሳተፈ የሰላም ግንባታ...
ወንጀለኞችን ማጋለጥ ለጋራ ሰላም መፍትሔ ነው።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመከላከል ያለመ የውይይት መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል።
በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከ4 ሺህ 500 በላይ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች...
ባሕላዊ የእርቅ ሥርዓቶች ማኅበራዊ መስተጋብሮችን ሲያሳልጡ የኖሩ እሴቶች ናቸው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች፣...
በፕላን የተመሩ የገጠር ማዕከላት እንዲገነቡ ማድረግ ይገባል።
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ልማት የንቅናቄ መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው።
"በፕላን የተሠሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት፤ በአንድ ወረዳ አንድ የገጠር ማዕከል ዕውን ይኾናል" በሚል መሪ መልዕክት በሆሳዕና...








