“ሰው ግብር የሚከፍለው ለራሱ እና ለሀገሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የገቢ አሠባሠብን በተመለከተ ለተነሳላቸው ጥያቄ ማብራሪያ ሲሰጡ በዚህ ዓመት 900 ቢሊዮን ብር ገቢ መሠብሠቡን አንስተዋል። አጠቃላይ የሀገሪቱ ወጭ ግን 1 ነጥብ 2 ትሪሊዮን...

በጤና እና በትምህርት ዘርፍ ውጤታማ ሥራ መሠራቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጤና እና በትምህርት ዘርፎች ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጤናን በሚመለከት በኢትዮጵያ የሚገኙ የጤና ተቋማት ቁጥር 22ሺህ መድረሱን እና ከዚህ ውስጥ...

“እስከ ነሐሴ 2017 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ ከ20 ሺህ በላይ ፕሮጄክቶች ይመረቃሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሠጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ዜጎችን የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን ገልጸዋል። ባለፉት አምስት ዓመታት...

“ሪፎርሙ የፋይናንስ ሴክተሩን አነቃቅቷል”

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በፋይናንስ ሴክተሩ ላይ መነቃቃት ማምጣቱን ጠቅላይ...

ኢትዮጵያ በጋራ የመልማት አቋሟ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያ እየሠጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው ሕዳሴ ተጠናቅቋል፤ ክረምቱ ሲያልቅ ይመረቃል ብለዋል። ሕዳሴ እንዳይመረቅ የሚፈልጉ ኃይሎች...