የብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ትምህርት ቤት ለ2ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች እያስመረቀ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌትናንት ጀኔራል መሐመድ ተሰማ፣ የብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ማዕከል አዛዥ ኮሎኔል መኮንን መንግሥቴ፣ የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች...
በበጀት ዓመት 1ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ ጠቅላላ ገቢ ማስመዝገቡን ሂጅራ ባንክ አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባንኩ አጠቃላይ ሃብት ከ15 ቢሊየን ብር በላይ ከፍ ማለቱን ባንኩ አስታውቋል።
የሂጅራ ባንከ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዳውድ ቀኖ አባገሮ ሂጅራ ባንክ በ2024/25 የበጀት ዓመት የሦስተኛ ዓመት የዕድገት ስትራቴጂ...
በተደጋገሚ የሚያጋጥመውን የኃይል መቆራረጥ ለመቀነስ እየሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኃይል መቆራረጡን ለመቀነስ የክረምት ዝግጅት ላይ ትኩረት አድርጎ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሙዩኒኬሽን ሥራ አስፈጻሚ አንዋር አብራር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በተደጋገሚ የሚስተዋለውን...
አካታች እና አሳታፊ ምክክር ለማድረግ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት በኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል በተሟላ ሁኔታ ሂደቱን ለማስጀመር ከክልሉ ጊዜያዊ አሥተዳደር እና አጋር አካላት...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ ።
ባሕርዳር፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 48ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የኢትዮጵያ መንግሥት ከዓለም ዐቀፍ የልማት ማኅበር ጋር ለሁለተኛው ዘላቂ እና...