1ሺህ 445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በተከበረው የዒድ አልፈጥር ሰላት በዓል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች፣ የአዲስ አበባ እስልምና ምክርቤት (መጅሊስ) አመራሮች እና የከተማዋ የሙስሊም ማኅበረሰብ ተገኝተዋል።
በአዲስ...
“የዒድ አል ፈጥር በዓል ሲከበር ለአንድነት እና ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት መኾን አለበት” አፈ ጉባኤ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ አፈ ጉባኤው በመልእክታቸው ረመዷን የእዝነት፣ የበረከት፣ የፍቅር እና የአንድነት ወር መኾኑን ገልጸዋል፡፡ በምእመኑ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።
እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አደረሳችሁ፡፡ የረመዳን ወር መላው ሙስሊም ማኅበረሰብ በናፍቆትና በጉጉት የሚጠብቀው ወር ነው። ወሩ የአሕዛብ በሮች የሚዘጉበት፣ የጄነት በሮች ወለል ብለው የሚከፈቱበት ነው። ሙስሊሙ በጾምና በኢባዳ ከፈጣሪው ጋር የሚቀራረብበት፣ ዚክር የሚበዛበት፣...
ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲያከብር የጋራ ግብረ ኃይሉ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም እንዲያከብር የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይሉ ከወዲሁ ዝግጅቱን አጠናቅቆ ወደ ተግባር መግባቱን ገልጿል፡፡ ግብረ ኃይሉ የኢድ አል ፈጥር...
“ሕዝብ ተናግሯል፤ መንግሥትም ያዳምጣል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በወቅታዊ ጉዳይ ያስተላለፉት መልእክት። የለውጡን ስድስተኛ ዓመት በማስመልከት በሀገር አቀፍ ደረጃ በክልሎች፣ ከተማ አሥተዳደሮች እና በተዋረድ ባሉ የአሥተዳደር እርከኖች በተለያዩ ቀናት የድጋፍ ሰልፎች ተካሂደዋል። በቀሪ አካባቢዎችም...








