”ከልክ በላይ በፍጥነት ማሽከርከር ፈጥኖ አያደርስም” ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚንስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ባሕር ዳር ከተማ ጎጃም በር የአውቶቡስ መናኸሪያ ተገኝተው ለአሽከርካሪዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጥተዋል። ሚንስትሩ እየጨመረ ስለመጣው የትራፊክ አደጋ ለአሽከርካሪዎች አስገንዝበዋል።...

“አርሶ አደሮቻችንን ማድነቅ እና ማመስገን እፈልጋለሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕርዳር፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያ የስንዴ ፕሮግራም ምርታማነትን በመጨመር፣ የመስኖ ሥርዓትን በማስፋት፣ የዘር አቅርቦት ሥርዓትን በማጠናከር እና በዋና ዋና አካባቢዎች አነስተኛ አርሶ አደሮችን በመደገፍ...

ኢትዮ ቴሌኮም በስድስት ወሩ 85 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል። ባለፉት ስድስት ወራት ተቋሙ 85 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን የኢትዮ ቴሌኮም ሥራ አሥፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገልጸዋል። 35 ነጥብ 6...

የኅብረት ሥራ ማኅበራት ጥራት ያለው ምርትን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሸማቹ ማኅበረሰብ በማቅረብ ገበያን እያረጋጉ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፌዴራል እና አዲስ አበባ ኅብረት ሥራ ኮሚሽኖች 360 የኅብረት ሥራ ማኅበራት የሚሳተፉበት ባዛር እና ኤግዚቢሽን ከጥር 25/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 30/2018 ዓ.ም ለተከታታይ አምስት ቀናት በዓድዋ ሙዚየም ይካሄዳል። የኤግዚቢሽኑ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦

በጽሕፈት ቤታችን ከተገኙት የአሜሪካ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ ላንዳው እና የዩኤስ አፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር ተወያይተናል:: ቀጣይነት ያለው ትብብር እና መከባበርን አፅንዖት ለሰጠው ደማቅ እና ገንቢ ውይይታችን ምስጋናዬን አቀርባለሁ::