ባለፉት አምስት ዓመታት የተካሄዱ የአዲስ ወግ ውይይቶችን የሰነደ “የአዲስ ወግ መድረኮች” መጽሐፍ ዛሬ ተመረቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሃ-ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ከርዕሰ ጉዳይ መረጣና አሳታፊነት አንጻር የመድረኩን የአምስት ዓመት ጉዞ ቃኝተዋል፡፡ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ.ር)...

በዝቋላ ደብረ ከዋክብ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም መነኮሳት አባቶች የተፈጸመውን ግድያ የኢትዮጵያ የሃይማኖት...

አዲስ አበባ፡ የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዝቋላ ደብረ ከዋክብ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም መነኮሳት አባቶች የተፈጸመውን የግፍ ግድያ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አውግዟል። መንግሥት ለቤተክርስቲያኗ እና...

ኢትዮጵያ ለአህጉሩ እና ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና መረጋጋት ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክታለች” አምባሳደር ቆንጅት ሥነጊዮርጊስ

ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለአህጉሩ እና ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና መረጋጋት ጉልህ አስተዋጽኦ አበርክታለች፤ እያበረከተችም ትገኛለች ሲሉ አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ተናገሩ። አምባሳደር ቆንጂት ኢትዮጵያ አህጉራዊ የምጣኔ ሃብት ትስስር ለመፍጠር ከምታደርገው ጥረት በተጨማሪ...

“ካለንበት ውስብስብ ችግር ለመውጣት እርስ በእርስ የመከባበር፣ የመቻቻል እና የመደማመጥ ባሕላችንን ማዳበር አለብን” ...

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቢቸና ከተማ አሥተዳደር ከእነማይ ወረዳ አሥተዳደር ጋር በመተባበር "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጹግና" በሚል መሪ ሃሳብ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሕዝባዊ የውይይት...

ኅብረተሰቡ ለሰላም ያሳየውን ጽኑ ፍላጎት በተግባር ሊያረጋግጥ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ...

እንጅባራ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና ''በሚል መሪ ሃሳብ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሚመክር ሕዝባዊ ውይይት በቻግኒ ከተማ እየተካሄደ ነው። የቻግኒ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...