የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29/2016 ዓ.ም በዘመቻ ይሰጣል።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በልዩ መልኩ እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆኑ ታዳጊዎች በዘመቻ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የእናቶች፣ አፍላ ወጣቶች...
የኢትዮጵያ ሕጻናት በሕገ ወጥ ደላላዎች ወደተለያዩ ሀገራት እንደሚወጡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሕጻናት በሕገ ወጥ ደላላዎች በጂቡቲ፣ በሶማሊያ እና በኬንያ በኩል በሕገወጥ መንገድ ወደተለያዩ ሀገራት እንደሚወጡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። ባለፉት ሁለት ዓመታትም ከ25 ሺህ በላይ...
የገቢዎች ሚኒስቴር፣ አማራ ባንክ እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር በጋራ አገልግሎት ለመስጠት ስምምነት አደረጉ።
አዲስ አበባ: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሦስትዮሽ ስምምነቱም የታክስ ክፍያን በኤሌክትሮኒክስ ዜዴ ለመሠብሰብ ዓላማ ያደረገ ነው።
በፊርማ ሥነ-ሥርዓቱ ንግግር ያደረጉት በገቢዎች ሚኒስቴር የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ መሰረት መስቀሌ የዲጅታል ገቢ አሥተዳደር ሥርዓት ለአገልግሎት ተቀባዩ...
አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከዮርዳኖስ እና ከኩዌት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ በኢትዮጵያ ከዮርዳኖስ እና ከኩዌት አምባሳደሮች ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል።
በወቅቱም ኢትዮጵያ ከሁለቱ ሀገራት ጋር ያላትን ዘርፈ ብዙ ግንኙነት አጠናክራ መቀጠል እንደምትፈልግ ተናግረዋል።...
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት ተለቀቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግል እና የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የ2016 ዓ.ም አጋማሽ የመውጫ ፈተና ውጤት መለቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
የመውጫ ፈተና ውጤቱን ከዛሬ ጀምሮ ከታች ባለው ሊንክ መመልከት እንደሚቻል ከሚኒስቴሩ የተገኘው...