ከፖላንድ የመጡ የሕክምና ባለሙያዎች በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የሕክምና አገልግሎት እየሰጡ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከፖላንድ የመጡ የሕክምና ባለሙያዎች በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የሕክምና አገልግሎት እየሰጡ እንደሚገኙ ከሆስፒታሉ የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ባለሙያዎቹ በሆስፒታሉ የበሽታ ምርመራ፣ የኒውሮሎጂ እንዲሁም ከካንሰር ጋር ተያይዞ የሚሰጡ የሕክምና አገልግሎቶችን...
ከዓድዋ ድል ተምረን ችግሮቻችንን መፍታት የዛሬው ትውልድ የቤት ሥራ መሆን እንዳለበት ተገለጸ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዛሬው ትውልድ ከዓድዋ ድል እንዲማር እና የዛሬ ችግሮቻችን በዓድዋ መንፈስ እንዲፈቱ ማስቻል የዛሬው ትውልድ የቤት ሥራ መሆኑን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ገልፀዋል።
ዓድዋ "የኅብረ ብሔራዊነት ድምቀት...
ለፓን-አፍሪካዊነት ማበብ ትልቅ አበርክቶ የነበረው የኢትዮ-ጋና ግንኙነት ከፖለቲካ ባሻገር በኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ መስኮችም ሊጠናከር...
ባሕር ዳር: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለፓን-አፍሪካዊነት ማበብ ትልቅ አበርክቶ የነበረው የኢትዮ-ጋና ግንኙነት ከፖለቲካ ባሻገር በኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ መስኮችም ሊጠናከር እንደሚገባው በአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ከፍተኛ የሕግ አማካሪው አሕመድ ቡግሪ (ዶ.ር) ገልጸዋል። ዶክተር አሕመድ ኢትዮጵያ...
የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ በመረዳት በክልሉ ያሉ ባለሃብቶች ሰላምን ለማረጋገጥ ሚናቸውን እንዲወጡ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር በክልሉ ሰላም እና ልማት ዙሪያ ምክክር እያካሄዱ ነው።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በክልሉ ባለፉት ስምንት ወራት...
“የሁለት ውኃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ” መጽሐፍ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት በአብርሆት ቤተ መጽሐፍት እየተደረገ ይገኛል፡፡
አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ከዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት "የሁለት ውኃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ" የተሰኘ መጽሐፍ የምርቃት ሥነ-ሥርዓት እየተካሄደ ይገኛል።
መጽሐፉ ለኢትዮጵያ ሕልውና ከፍተኛ ሚና ባላቸው የዓባይ...