የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን አገልግሎቱን ቀልጣፋ ለማድረግ ከተቋማት ጋር በጋራ ለመሥራት የትብብር ስምምነት ተፈራረመ።

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የካፒታል ገበያ መሠረተ ልማቶችን ለማጠናከር፣ ግልጽነትን ለማጎልበት እንዲሁም የቴክኖሎጂ አቅምን ለማዳበር የሚረዱ ሁለት ስምምነቶችን ተፈራርሟል። የመጀመሪያው ስምምነት የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ተአማኒነት ግብረ ኃይል የትብብር እና...

ለአህጉራዊ ምጣኔ ሃብት መሳለጥ እና ለነፃ ንግድ ቀጣና ከፍተኛ ፋይዳ አለው የተባለለት የኢ-ኮሜርስ ማዕከል...

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የካርጎ አገልግሎቱን ለማሳለጥ በቦሌ ዓለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ በ50 ሚሊዮን ዶላር ያስገነባውን የኢ-ኮሜርስ ማዕከል አስመርቋል። በመረሐ -ግብሩ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ...

ኢትዮጵያና ኬንያ በቀጣናው ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መወያየታቸውን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስቴር...

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ሰላምና ደህንነትን ማረጋገጥ እና የኢኮኖሚ ትብብርን ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ኢትዮጵያን በውኃ ሀብቶቿ ተጠቃሚ ማድረግ የሁሉም ኀላፊነት መኾኑን የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ጅፋር...

አዲስ አበባ፡ የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የሁለት ውኃዎች ዐቢይ ስትራቴጂ" የሚል ርእስ የተሠጠው መጽሐፍ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት፣ በዋልታ ሚዲያ እና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት እና በአብርሆት ቤተ መጽሐፍ ተዘጋጅቶ ለምረቃ በቅቷል። መጽሐፉ በስድስት...

የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ...

አዲስ አበባ: የካቲት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 128ኛው የዓድዋ ድል መታሠቢያ በዓልን ለማክበር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ፍፁም ሠላማዊ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታውቋል። በዓሉ ያለምንም የፀጥታ...