በወቅታዊ ችግር ምክንያት ክፍተት እየታየበት ያለውን ትምህርት ለማስቀጠል የድጋፍ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ያስተባበረው የባለድርሻ አካላት ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
21ኛው የአማራ ትምህርት ክልላዊ ልማት ትብብር (አ.ት.ክ.ል.ት) ፎረም በአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስተባባሪነት በአዲስ አበባ እየተካሄደ...
ሕዝቡ ከመንግሥት የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ሰላሙን እና መሠረተ ልማቶቹን እንዲጠብቅ የአማራ ክልል ፖሊስ...
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝቡ ከመንግሥት የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት ሰላሙን እና መሠረተ ልማቶቹን እንዲጠብቅ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳስቧል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እንየው ዘውዴ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች...
በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከወጪ ንግድ ከ140 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባሕርዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስተባባሪ አያና ዘውዴ(ዶ.ር) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ቅንጅታዊ አሠራር በተደረገው የተጠናከረ ክትትል እና ድጋፍ መሠረት የተገኙ ውጤቶች በርካታ መኾናቸውን ገልጸዋል።
ባለፉት...
የኢትዮጵያ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈጻፀም 95 በመቶ መድረሱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አፈፃፀም 95 በመቶ መድረሱን የሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገልጿል። ከዚህም ውስጥ የሲቪል ሥራው 98 በመቶ እንዲሁም የኤሌክትሮሜካኒካል ሥራው 78 በመቶ መድረሱ ተገልጿል።...
የምሥራቅ ኢትዮጵያ ታላቁ ጀብዱ-ካራማራ
ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለረጅም ዘመን በሀገሪቱ የነበረውን ዘውዳዊ ሥርዓት እንደ ቧልት ጥሎ ሥልጣን በድንገት የተቆናጠጠው ወታደራዊው መንግሥት መንበሩ ፈጽሞ አልረጋ ብሎታል፡፡ የውስጥ ቀጋ የውጭ አልጋ የኾኑት ገንጣይ ተገንጣዮች የሀገሪቷን የመከራ ዘሃ...