የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ለአካል ጉዳተኞች እና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ማዕድ አጋራች።
ባሕርዳር: መጋቢት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን የባሕር ዳር - ደሴ ሰበካ ሐዋርያዊ ሥራዎች ማስተባበሪያ ቢሮ በባሕር ዳር ከተማ ለሚኖሩ የአካል ጉዳተኞች እና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ወገኖች ማዕድ አጋርቷል። የማነቃቂያ እና...
“ረመዷንን የሠላም፣ የፍቅር፣ የመተባበር እና የመተጋገዝ አድርገን መፆም ይገባናል” የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የ1 ሺህ 445ኛውን የወርሃ ረመዷን ፆምን አስመልክቶ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫው "ረመዷንን የሠላም፣ የፍቅር፣ የመተባበር እና የመተጋገዝ አድርገን መፆም ይገባናል" ሲሉ...
ሕዝበ ክርስቲያኑ በዓብይ ፆም የተቸገሩ ወገኖቹን በማሰብ እና በመደገፍ ሊያሳልፍ እንደሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ...
ደብረ ብርሃን፡ መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መጋቢ ሀዲስ ነቃጥበብ አባቡ በነገዉ እለት የሚጀምረውን የዓብይ ፆምን በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት ኢየሱስ ክርስቶስ በገዳመ ቀረንጦስ የፆመዉ ፆም ...
“ሕዝበ ክርስቲያኑ ታላቁን የዓብይ ፆም ስንጻም የተቸገሩ ወገኖቹን በማሰብ እና ያለንን በማካፈል ሊኾን ይገባል”...
ባሕር ዳር: መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የዓብይ ጻም ወራትን የተቸገሩ ወገኖቹን በማሰብ እና በጎ ምግባራትን በማከናወን ሊያሳልፍ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ...
ከአካባቢያዊነት የተሻገረው ሰውነት!
ባሕር ዳር: መጋቢት 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአንዳንድ ሰዎች መወለድ እንዲህ ነው። ከራስ አልፎ ለቤተሰብ፣ ከቤተሰብ አልፎ ለማኅበረሰብ፣ ከማኅበረሰብ አልፎ ለሀገር፣ ከሀገር ሁሉ አልፈው ዓለም አቀፍ ዜጋ የሚኾኑ አሉ።
ካትሪን ሐምሊን በአውስትራሊያ ሲድኒ ነበር የተወለዱት። ከግማሽ...