ሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በተመድ ጥላ ስር የሚሰማራ የሰላም አስከባሪ አስመረቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥላ ሰር የሚሰማራ ሰላም አሰከባሪ የሰራዊት አባላትን እያሰመረቀ ነው። የእለቱ የክብር እንግዳ የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ኀላፊ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማን...

የዜጎችን የፍትሕ ጥያቄ ለመመለስ የሕግ እና ፍትሕ ማሻሻያዎችን ለመተግበር እየሠሩ መኾኑን የፍትሕ ቢሮ ኃላፊዎች...

ባሕርዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕግ እና ፍትሕ ማሻሻያዎችን በመተግበር የዜጎችን የፍትሕ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት እየሠሩ እንደኾነ የክልሎች የፍትሕ ቢሮ ኃላፊዎች ገለጹ። የፌዴራል ፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት በበኩሉ፤ ክልሎች የሕግ እና...

በኢትዮጵያ እና በፓኪስታን መካከል ያለው ሁለንተናዊ ግንኙነት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ ከፓኪስታን አምባሳደር አቲፍ ሸሪፍ ጋር ተወያይቷል። ውይይቱ ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን ረጅም ዕድሜ ያስቆጠረ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው መንገዶች ላይ...

“የሃይማኖት አባቶች በማኅበረሰብ ውስጥ ወሳኝ ሚና ይጫወታሉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሰሞኑ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና ከተለያዩ ክልሎች ተወካዮች ጋር ውይይቶችን አካሂደዋል። ዛሬም ከሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ከመጡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ...

የግእዝ ቋንቋን ለትውልድ ለማሻገር እና የአብነት ትምህርት ቤቶችን ለመታደግ የሚያስችል የሁለት ዓመት ንቅናቄ ተጀመረ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"በእንተ ስማ ለማርያም ለእኔ ተማሪ" የሚል ስያሜ የተሰጠው ፕሮጀክቱ በቁስቋም ቅድስት ማርያም መንፈሳዊ ማኅበር አማካኝነት የሚተገበር ነው። ማኅበረ ቁስቋም የተለያዩ መንፈሳዊ እና ሀገራዊ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ ሥራዎችን እየሠራ የሚገኝ ተቋም...