ለአረንጓዴ አሻራ ልማት እስካሁን አምስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ችግኞች መዘጋጀታቸውን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ደን ልማት የአረንጓዴ አሻራ እና ሰው ሠራሽ ደን መሪ ሥራ አስፈጻሚ አበሩ ጠና በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት እስካሁን ለአረንጓዴ አሻራ ልማት አምስት ነጥብ አምስት ቢሊዮን ችግኞች...

ምክር ቤቱ 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል፡፡ በስብሰባውም ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ኹኔታ ለመወሰን የወጣ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ...

ኢትዮጵያ እና ስዊዘርላንድ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚያስችላቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ እና የስዊዘርላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢግናስዮ ካሲስ በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከውይይቱ በኋላ የሁሉቱ ሀገር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። በጋዜጣዊ...

“የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ላደረገው ያላሳለሰ ድጋፍ እናመሰግናለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር መወያየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኡስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል ብለዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ነዳጅን እንደ ማስቲካ…..

ባሕር ዳር: መጋቢት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሦስተኛው ሚሊኒየም መግቢያ 2000 ዓ.ም ሲጀመር የሸቀጦች ዋጋ መናር እና የኑሮ ውድነት ተከስቶ ነበር። ነጋዴዎች የግብርና እና የፋብሪካ ምርቶችን በመደበቅ ሰው ሰራሽ እጥረት ፈጠሩ። በቀጣይም ምርት እና...