“የግማሽ ክፍለ ዘመን ጉዞ፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ድምፅ ለ50ኛ ጊዜ!”

ባሕር ዳር፡ የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ115ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ50ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ በዓሉን አስመልክተው...

መምረጥ እና መመረጥ ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው!

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች "የመምረጥና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው" በሚል መልእክት ሰላማዊ ሰልፎች እየተካሄዱ ነው። አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ የነዋሪዎችን መልእክቶች እየተከታተለ የሚያደርስ...

የኢኮኖሚ ማሻሻያው ስኬት በፖለቲካ መረጋጋት፣ በማኅበራዊ ተቀባይነት እና በተቋማዊ ብቃት ይወሰናል።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተከናወነው የኢኮኖሚ ማሻሻያ የሀገር ኢኮኖሚ አሠራር መሠረታዊ መዋቅሮችን በማሻሻል ኢኮኖሚን ወደ ዘላቂ ውድድር መር እና ተስማሚ ተቋማዊ ሥርዓት ማሸጋገር የሚል ጽንሰ ሀሳብ እንዳለው ይነገራል። ማክሮ ኢኮኖሚን ማረጋጋት፣...

” የሴቶች ቀን መከበሩ የሴቶችን የፓርላማ ተሳትፎ አሳድጓል” ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)

  አዲስ አበባ: የካቲት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በመከበሩ የሴቶች የፓርላማ ተሳትፎ ወደ 41 በመቶ ማሳደግ መቻሉን የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) ዓለም አቀፍ...

በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም የሚሠሩ ሥራዎች በትኩረት ሊከናወኑ እንደሚገባ ተገለጸ።

  አዲስ አበባ፡ የካቲት 24/2018ዓ.ም (አሚኮ) በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ የመጠገን፣ የማቋቋም እና የማልማት ሥራዎች ስኬታማ እንዲኾኑ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) አሳስበዋል። ሚኒስትሯ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ማሳሰቢያውን የሰጡት በግጭት...