በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የግብጽ ተማጽኖ እና የጀርመን አጸፋ!
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 11/2012 ዓ.ም (አብመድ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ የአሜሪካን ሽምግልና የሚጠይቅ ሳይሆን ሁሉም የተፋሰሱ ሀገራት በጋራ ተነጋግረው የሚፈቱት መሆኑን የጀርመኗ መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርከል ተናገሩ፡፡
የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ የሕዳሴ ግድቡን፣...
ኬንያ ውስጥ ኮሮና ቫይረስ መግባቱ ተረጋገጠ።
ኬንያ ውስጥ የመጀመሪያ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ግለሰብ መገኘቷን ሲጂቲኤን ዘገበ።
የመጀመሪያዋ የቫይረሱ ተጠቂ ኬንያዊት አሜሪካ ቆይታ በለንደን በኩል ከሳምንት በፊት ወደ ናይሮቢ የገባች እንደሆነ ነው የተነገረው።
ግብጽ የዐረብ ሊግ አባላት በኢትዮጵያ ላይ ተፅዕኖ በማድረግ እንዲያግዟት ጠየቀች፡፡
ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ዙሪያ የዐረብ ሀገራት ድጋፍ እንዲሰጧት ጠይቃለች፡፡ ሁኔታው ኢትዮጵያ ለዚህ ክስ የሚመጥን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማድረግ ካልቻለች ግብጽ በዙሪያዋ ብዙ ሀገራትን ለማሰባሰብ እንደማይቸግራት አመላካች ሆኗል፤ ከሰሞኑም ግብጽ ብቻዋን አለመሆኗን ስትገልጽ...
የሕዳሴ ግድቡን የተመለከተው ድርድር ከታቀደለት ቀን ተራዘመ፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 21/2012ዓ.ም (አብመድ) የአባይ ተፋሰስ ሀገራት የሦስትዮሽ ውይይት ዛሬም ቀጥሏል፡፡
ኢትዮጵያ፣ግብፅና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ ውሃ አሞላልና አለቃቀቅ ዙሪያ በአሜሪካ ሲያደርጉት የነበረው ውይይት አልተጠናቀቀም፡፡
በአፍሪካ ትልቁ የሃይል ማመንጫ ፕሮጀክት እንደሚሆን...
የአንበጣ መንጋ በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት የርሃብ ሥጋት ፈጥሯል፡፡
ባሕር ዳር፡- ጥር 17/2012ዓ.ም (አብመድ) በምሥራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የመንግሥታቱ ድርጅት ጥሪ አቀረበ፡፡
በምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና አስከፊ የተባለ የአንበጣ መንጋ ተከስቷል፡፡ እንደ ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ኬንያ ባሉ ሀገራት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ ጉዳት እያደረሰ መሆኑንም...







