የክልሉ በጀት ለታለመለት ዓላማ እንዲውል የክትትል እና ድጋፍ ሥራ እየተከናወነ ነው።
ከሚሴ: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ከዞን እና ከከተማ አሥተዳደር ገንዘብ መምሪያ ኀላፊዎች እና የማኔጅመንት አባላት ጋር የ2018 በጀት ዓመት የሥድስት ወር እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በከሚሴ ከተማ እያካሄደ ነው።
የክልሉ ገንዘብ...
በ210 ሚሊዮን ብር የተገነቡ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።
ደሴ: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)ን ጨምሮ ሌሎች የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በአዳሜ፣ በገርባ እና ደጋን ከተሞች በ210 ሚሊዮን...
የአማራ ክልልን ለኢንቨስትመንት ምቹ እና ተመራጭ ለማድረግ ስትራቴጂካዊ ተግባራት እየተከናወኑ ነው።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ የ"ኢትዮጵያ ታምርት፣ እኛም እንሸምት" መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ አምራች ኢንዱስትሪውን ለማነቃቃት በተሠራው ሥራ አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል።
ዘርፉን ወደ ላቀ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 250 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ወስደዋል።
ደብረ ብርሃን፡ የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ የ"ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሽ ዓለማየሁ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ በዞኑ ውስጥ...
የእናቶችን ሕይዎት ለመታደግ የባለሙያዎች እና አጋር አካላት ተሳትፎን ማጠናከር ይገባል።
ጎንደር፡ የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የጤናማ እናትነት ወር የማጠቃለያ መርሃ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አበበ ተምትም በሀገር ደረጃ ለ39ኛ እና በአማራ ክልል ለ16 ጊዜ ከጥር...








