የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
ጎንደር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ
ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ ሁሴን ጎንደር ከተማ የኮሪደር ልማቷን በሚገባ እያከናወነች መኾኑን አንስተዋል።
በክልሉ...
መሰየም ምንድን ነው?
ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወንጀል ተከስሰው ጥፋተኛ የተባሉ ዜጎች፣ ቅጣታቸውን ከፈጸሙ በኋላ የቀድሞው የወንጀል ታሪካቸው በቀጣይ ሕይወታቸው ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ እንዳያሳድር "መሰየም" በሚባል ሕጋዊ ሂደት ስማቸውን ማጽዳት እንደሚችሉ ሕጉ ያስቀምጣል።
ለመኾኑ መሰየም ምንድን...
ፋይዳ አካታች የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በኢትዮጵያ ውስጥ ግለሰቦች ማንነታቸው በዘመናዊ መንገድ እንዲረጋገጥ የሚያስችል ብሔራዊ መለያ ነው። የመንግሥት እና የግል አገልግሎቶችን ዘመናዊ፣ አስተማማኝ እና ፈጣን በኾነ መንገድ ለመስጠትም ኾነ ለማግኘት የሚያስችል...
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር 142 ፕሮጀክቶች ተጠናቅቀው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል።
ሰቆጣ: የካቲት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት 32ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የአሥፈጻሚውን የስድስት ወራት ዕቅድ ክንውን ይገመግማል።
የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ምክር...
በሰው የመነገድ ወንጀል እና ተጠያቂነቱ።
ባሕር ዳር: የካቲት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰው የመነገድ ወንጀል የሚባለው በአዋጅ ቁጥር 1178/2012 ላይ እንደተደነገገው ሰውን በባርነት፣ በእዳ መያዣነት፣ ለወሲብ ብዝበዛ፣ ለልመና፣ ለወንጀል ተግባር፣ ለግዳጅ ጋብቻ፣ ለማህፀን ኪራይ፣ እና መሰል ተግባራት መፈፀምን የሚያጠቃልል ነው።...








