“የምርጫ ውድድራችን የሕዝባችን ሰላም እና የሀገርን አንድነት እንዳያደፈርስ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል” አቶ ተስፋሁን ዓለምነህ

ባሕር ዳር፡ የካቲት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በባሕር ዳር እየተወያየ ነው። በውይይቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ተስፋሁን ዓለምነህ ኢትዮጵያ 7ኛውን...

የምግብ እና ሥርዓተ ምግብ ጉዳይ ማኅበረሰብን የመለወጥ ጉዳይ ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) በሥርዓተ ምግብ ምክንያት የሚፈጠሩ የመቀንጨር እና ሌሎች ተያያዥ ችግሮችን የሚፈታ የሥርዓተ ምግብ ሽግግር እና የሥነ አመጋገብ ፍኖተ ካርታ ተዘጋጅቷል። ፍኖተ ካርታውን ወደ ተግባር ለማስገባትም የሚመለከታቸው አጋር እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት...

በመደበኛ የክረምት የምርት ጊዜያት የሚያጋጥምን የምርታማነት ችግር ለመቅረፍ የበጋ መስኖ ሰብል ልማት ሚናው የጎላ...

ደባርቅ፡ የካቲት 05/2018ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ የግብርና ጉዳዮችን በሚመለከት ግንዛቤ ለማስጨበጥ የሚያግዝ የገበሬዎች በዓል ተከብሯል። በምርት ዘመኑ በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከ3 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት ታቅዶ እየተሠራ እንደሚገኝ የሰሜን ጎንደር...

በሱዳን ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሁሉንም ሱዳናውያን አካታች የኾነ የመፍትሔ ጥረት ማድረግ እንደሚገባቸው ጌዲዎን ጢሞቲዎስ...

ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ48ኛው መደበኛ የአፍሪካ ንብረት ሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ አባል የኾነችበት የአፍሪካ ኅብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት ስብሰባ ተካሂዷል። የምክር ቤቱ የአባል ሀገራት በዋናነት በወቅታዊ...

ባለፉት ስድስት ወራት 34 ቢሊዮን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶችን መሳቡን የሰሜን ሸዋ ዞን አስታወቀ፡፡

ደብረ ብርሃን: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን "አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት" በሚል መሪ መልዕክት የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን በደብረ ብርሃን ከተማ እየገመገመ ነው። ዞኑ ያለበትን የጸጥታ...