መንግሥት ነዳጅ ቆጥቡ እንጂ የትራንስፖርት ታሪፍ ጨምሩ አላለም።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተነሳው ግጭት የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት አድርጓል። ነዳጅን ገዝተው ለሚጠቀሙ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት ደግሞ የነዳጅ እጥረቱ በማኅበረሰቡ የዕለት ከዕለት እንቅስቃሴ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል። ይህንን ፈተና ለመሻገር...

አሚኮ ተዓማኒነት እና ፋይዳ ያላቸው የዲጂታል ሚዲያ መረጃዎችን በማስተላለፍ ሕዝብን እያገለገለ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ለክልሉ የሕዝብ ግንኙነት መሪዎች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጠ ነው፡፡ በሥልጠና ማስጀመሪያ መርሐግብሩ ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ...

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አዲስ ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሦሥተኛውን ቅርንጫፍ አስጀመረ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አዲስ ሞሰብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሦሥተኛውን ቅርንጫፍ በልደታ ክፍለከተማ አስጀምሯል። አዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለኅብረተሰቡ ፈጣን እና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል መኾኑን...

ባለፉት ወራት በአማራ ክልል ከ469 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ማዳን ተችሏል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አምራች ኢንዱስትሪዎችን ወደ ተኪ ምርት የማሸጋገር እና የዘርፉን ምርታማነት የማሳደግ ሥራ ተጨባጭ ውጤት እያስመዘገበ መኾኑን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...

“ወደ ትምህርት ቤት የሚሄዱ ተማሪዎችን ስመለከት እንባ ይተናነቀኛል”

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጠዋቱ ሁለት ሰዓት በባሕር ዳር ጎዳናዎች ላይ የደንብ ልብስ( ዩኒፎርም) የለበሱ ተማሪዎች የደብተር መያዣቸውን አንግተው ወደ ትምህርት ቤት ይተምማሉ። በእነርሱ መካከል ደግሞ ዕድሜው ከእነርሱ የማይበልጥ፣ ነገር ግን የትምህርት ቦርሳ...