ችግሮችን የሚሸከም ትከሻ ያለው የፓርቲ አባል በመገንባት ኢትዮጵያን ከፍ ማድረግ ያስፈልጋል።
ወልድያ: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "የመደመር መንግሥት እይታ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት ለአባል የመንግሥት ሠራተኞች ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የከተማ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ...
ትምህርት ቤቶችን በጥራት በመገንባት ደረጃቸውን ማሻሻል ያስፈልጋል።
ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ደምስ እንድሪስ በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በፌደራል መንግሥት ድጋፍ፣ በአልማ እና በማኅበረሰብ አስዋጽኦ እየተገነቡ ያሉ የትምህርት ተቋማት የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል።
የከተማ አሥተዳደሩ አማራ...
“የኢትዮጵያ እና ሕንድ የረጅም ጊዜ ታሪካዊ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 8/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ሕንድ ያላቸው የረጅም ጊዜ ታሪካዊ፣ ባሕላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕንዱ አቻቸው ናሬንድራ ሞዲ ኢትዮጵያን ዳግም እንደሚጎበኙ ያላቸውን...
ሰላም የሚያደፈርሱ አካላትን እናቶች ሊመክሩ ይገባል።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሴቶች ሚና ለዘላቂ ሰላምና ሁሉን አቀፍ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ሴቶችን ያሳተፈ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ...
ስለምንስ የእናቶችን እንባ እና ሀዘን የሚሰማ ጆሮ ጠፋ?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ መሪዎች ዘካሪ እና መካሪ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት በሚል መሪ ቃል በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ እየተወያዩ ነው።
በውይይት መድረኩ...








