የቀይ ባሕር ነጋዴው – ትዝታ
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ1935 ዓ.ም በባሕርዳር አቅራቢያ ነው የተወለዱት፡፡ ገና በልጅነታቸው ነጋዴነትን የሕይወታቸው መስመር አደረጉ፡፡
ከአዲስ አበባ - አሥመራ ተመላልሰው ነግደዋል፡፡ ዝሃ፣ ሳሙና፣ ኦሞ፣ ጨው እና ላምባ ዋና የንግድ ሸቀጦቻቸው ነበሩ፡፡ በፊት...
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በጎንደር ከተማ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
ጎንደር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከፍቷል።
የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ጎንደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስቻለው እዘዘው በአማራ ክልል ደሴ እና ባሕር ዳር ከተሞች ብቻ...
ሕገወጥ አሠራርን በመታገል ለሀገር ሰላም እና ልማት መሥራት ያስፈልጋል።
ገንዳውኃ: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዳውኃ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ እና መደበኛ የትራፊክ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ከባጃጅ አሽከርካሪዎች ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች ካላስፈላጊ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በመራቅ በከተማው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የበኩላቸውን ድርሻ...
በባሕርዳር ዙሪያ እና በሰሜን ሜጫ ወረዳዎች በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕርዳር ዙሪያ እና በሰሜን ሜጫ ወረዳዎች በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
የሰላም አማራጭን የተቀበሉት ታጣቂዎች በመርዓዊ ከተማ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የሰላም አማራጭን ከተቀበሉት መካከል በታጣቂ ቡድኑ አደረጃጀት ከፍተኛ ኀላፊነት...
“የኮሪደር ልማት የብልጽግና መንግሥት እሳቤ ማሳያ ነው” ጫልቱ ሳኒ
አዲስ አበባ: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የተቋማት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በአዳማ ከተማ ገምግሟል።
በመድረኩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ባለፉት ስድስት...








