ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚጠበቅባቸውን ሚና ለመወጣት መዘጋጀታቸውን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ገለጹ።

  ባሕር ዳር: 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በምርጫ ሂደት ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ነው። በምርጫ ወቅት ዜጎች ስለ መራጭነት መብታቸው እና ስለ ምርጫው ሂደት በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ትምህርት በመስጠት ንቁ ተሳትፎ...

“ጀግንነት እና አሸናፊነት ከቅድመ አያቶቻችን የወረስነው ማንነታችን ነው” ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከለካያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ እና የሰሜን ምእራብ እዝ የሠራዊቱ መሪዎች እና አባላት 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በባሕርዳር አክብረዋል። በዝግጅቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የምሥራቅ እዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል...

ፊስቱላን ማከም የአንዲት ሴትን አካል ማዳን ብቻ አይደለም፡፡

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተራዘመ ምጥ እና ያለ ዕድሜ ጋብቻ የፊስቱላ አደጋን እየጨመሩ ይገኛሉ፡፡ በ15 ዓመት ዕድሜ ትዳር እንደጀመረች ለአሚኮ የተናገራቸው ታካሚ በምትወልድበት ወቅት በተሠራ የቀዶ ጥገና ሥራ (የስቲች) ምክንያት የፊስቱላ ሕመምተኛ መኾኗን...

የቀይ ባሕር ነጋዴው – ትዝታ

  ባሕር ዳር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ1935 ዓ.ም በባሕርዳር አቅራቢያ ነው የተወለዱት፡፡ ገና በልጅነታቸው ነጋዴነትን የሕይወታቸው መስመር አደረጉ፡፡ ከአዲስ አበባ - አሥመራ ተመላልሰው ነግደዋል፡፡ ዝሃ፣ ሳሙና፣ ኦሞ፣ ጨው እና ላምባ ዋና የንግድ ሸቀጦቻቸው ነበሩ፡፡ በፊት...

የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በጎንደር ከተማ አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

  ጎንደር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከፍቷል። የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ጎንደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አስቻለው እዘዘው በአማራ ክልል ደሴ እና ባሕር ዳር ከተሞች ብቻ...