በደብረታቦር ከተማ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።
ደብረ ታቦር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ የዴሞክራሲ አንዱ መገለጫ ነው። ሰባተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ስኬታማ ለማድረግ በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች እየተከናወኑ መኾኑን የከተማዋ መሪዎች ተናግረዋል።
የከተማ አሥተዳደሩ መሪዎች በሰጡት መግለጫ ምርጫው በታቀደለት...
“የዌስትፋሊያ መንገድ”
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ቅዱስ የሮማ ግዛት" ወይንም የሮማ አጼ ግዛት ከ9ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ድረስ በመካከለኛው አውሮፓ የነበረ ሥርዓት እንደኾነ ታሪክ ይነግረናል።
ይህ ግዛት "ቅዱስ" ተብሎ የተሰየመበት...
ሕገ ወጥ ንግድን ለመግታት ቅንጂታዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር የተንሰራፋውን ሕገ ወጥ ንግድ ለመግታት ቅንጂታዊ አሠራርን ማጠናከር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ገልጿል፡፡
ምክር ቤቱ "ሕገ ወጥ ንግድን እናስቁም፤ የሥራ ዕድል፣ ገቢን እና...
የመንግሥት ሠራተኞች ለሰላም መስፈን፤ ለጋራ ልማት እና ተጠቃሚነት ሊሠሩ ይገባል።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር" አገልጋይ የመንግሥት ሠራተኛ ለሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።
ውይይቱ በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሚስተዋሉ የአገልግሎት አሰጣጥ...
የአኗኗር ዘይቤ ለስኳር በሽታ መጋለጥ ከፍ ያለ ድርሻ አለው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
ወይዘሮ አያልነሽ ሙላት ይባላሉ፡፡ የባሕርዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡ ለረጅም ዓመታት የስኳር በሽታ ሕመምተኛ መኾናቸውን ተናግረዋል፡፡ ሠርተው ልጆቻቸውን በሚንከባከቡበት ዕድሜ ላይ በዚሁ በሽታ ምክንያት ለዐይነ ስውርነት እንደተዳረጉ ነው የተናገሩት፡፡
ወይዘሮ አያልነሽ...








