ግብረ ገብነት የጎደላቸውን ነጋዴዎችን ማጋለጥ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት የከፍተኛ እና የመካከለኛ ንግዱ ማኅበረሰብ ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። ‎ ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ...

የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሻሻል ምን እየተሠራ ነው ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ መና ተከስተ እና ተማሪ ትዕግስት አደሩ በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሠቆጣ ከተማ የአዝባ አንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ናቸው። በትምህርት ቤቱ ጥሩ ውጤት የሚያስመዘግቡ ተማሪዎችም ናቸው። በትምህርት...

የመድኃኒት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት በትኩረት እየተሠራ ነው።

ሰቆጣ: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራን እና የአጎራባች ወረዳዎችን በጤናው ዘርፍ እያገለገለ የሚገኘው ተፈራ ኃይሉ መታሰቢያ ጠቅላላ ሆስፒታል ካሉበት ችግሮች ውስጥ የመድኃኒት እጥረት ቀዳሚው ነው። ወይዘሮ አበባ ሰፊው የሰቆጣ ከተማ ነዋሪ ሲኾኑ ልጃቸውን...

“የታጠቁ ኃይሎች ከልብ ሰላም ሊፈጥሩልን ይገባል” የሃይማኖት አባቶች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በሰላም እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦቱ ሕዝቡን እንዳስመረረው እና ከችግር ላይ ችግር እንደኾነበት ገልጸዋል። የባሕር ዳር...

የእንሰሳት ሃብትን በማዘመን ውጤት ለማምጣት እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን የእንሰሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት መምሪያ ገልጿል። በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በሆርሞን እና በማዳቀል ሥራ...