ምርጫ ብሔራዊ ጥቅምን እና ሀገራዊ አንድነትን የሚያጠናክር ሊኾን ይገባል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ፣ ሀገራዊ ብሔራዊ ጥቅምን እና አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ ሊከናወን እንደሚገባ በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና የፍልስፍና
መምህር ዓላምነህ አጋጄ ተናግረዋል።
መምህሩ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ በምርጫው ሂደት ከፖለቲካ...
የጣና ሐይቅን ደኅንነት ጠብቆ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ ሁሉም ድርሻ አለበት።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የጣና ሐይቅን ከእምቦጭ አረም ለመታደግ በሰው ኅይል እና በማሽን የታገዘ የንቅናቄ ዘመቻ ተጀምሯል።
የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ኀላፊ ተስፋሁን ዓለምነህ ጣና ሐይቅ ለአካባቢው ማኅበረሰብም ኾነ ለሀገር ያለው...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር እና አካባቢዋ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ እና አካባቢዋ እየተከናወኑ ያሉትን የልማት ተግባራት ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተው...
ተስፋ የተጣለበት የእንዶዴ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክት።
አዲስ አበባ: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስት ወራት በፊት የማስፋፊያ ሥራው የተጀመረው የእንዶዴ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክት በተለያዩ ምዕራፎች ተከፋፍሎ የግንባታ ሥራው እየተፋጠነ ይገኛል፡፡
የእንዶዴ ደረቅ ወደብ አጠቃላይ ፕሮጀክት ማናጀር ኢንጂነር ሙባረክ መገርሳ ወደቡ በውስጡ...
“ምሥራቅ እዝ ጀግና የሕዝብ ልጆች የሚፈጠሩበት ነው” ጄኔራል ደስታ አብቸ
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገር መከለካያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ በግዳጅ ላይ ለሚገኙ ለሠራዊቱ ክፍል መሪዎች የማዕረግ ዕድገት ሰጥቷል። መሪዎችም የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የመከላከያ መሐንዲስ...








