“ጀግናው የመከላከያ ሠራዊት የታላቁ የዓድዋ ድል ቀጥተኛ ወራሽ ነው” ኢንጅነር አይሻ መሐመድ
አዲስ አበባ፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 130ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ ፒያሳ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የጦር መኮንኖች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት እየተከበረ ይገኛል።
የዘንድሮው በዓል "ዓድዋ 130፤...
ከዓድዋ ድል ወጣቶች ምን ይማራሉ?
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል በሕዝቦች ደም የተጻፈ፣ ከኢትዮጵያ አልፎ የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ምልክት ነው።
ድሉ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ አንድነት ጽኑ መሠረት ከመኾኑም በላይ ለወጣቱ ትውልድ በርካታ ተግባራዊ ትምህርቶችን የሚሰጥ የታሪክ አሻራም...
ዓድዋ የኢትዮጵያ አንድነት የተጠናከረበት ታሪካዊ መሠረት ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፓውሎስ ኞኞ "አጼ ምኒሊክ" መጽሐፍ ላይ እንደተፃፈው
የዓድዋ ጦርነት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ ያለው ክስተት ነው።
ነገር ግን ዓድዋ በተለምዶ እንደሚታወቀው የጦር ድል ብቻ አይደለም፤ ሀገራዊ አንድነት የተፈተነበት እና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአዘርባጃን የተለያዩ ተቋማትን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ልዑካቸው የአዘርባጃን የሕዝብ አገልግሎት እና ማኅበራዊ ፈጠራ የመንግሥት ኤጀንሲ (ASAN) የፈጠራ ማዕከልን ጎብኝተዋል።
ጉብኝቱ አዘርባጃን በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) የሚመራ አሥተዳደርን ለማስፋፋት እና...
የመንግሥት አሥተዳደር ሪፎርም የመንግሥት ተቋማት ግልጽ አሠራር እንዲኖራቸው ያደረገ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ፈጣን እና ጥራት ያለው አገልግሎትን ለማረጋገጥ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የሪፎርም ሥራዎችን ተግባራዊ አድርጓል። ቢሮው በግማሽ ዓመቱ የዕቅድ አፈጻጸም...








