ጦርነትን በማውገዝ ሰላም እንዲመጣ ማድረግ ከንግዱ ማኅበረሰብ ይጠበቃል።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ተወያይቷል። የውይይቱ ተሳታፊ ወይዘሮ ነጻነት አጠቃ ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት መኾኑን አንስተዋል። ሰላም...

ቴክኖሎጂ የምርጫ ሂደቱን እያቀለለው ነው።

  ‎ባሕር ዳር: የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባደጉት ሀገራት ምርጫን በዲጂታል ማካሄድ የተለመደ ተግባር ነው፡፡ ‌ምርጫን በዲጂታል ማካሄድ ካሉት ጠቀሜታዎች መካከል ‌ፍጥነት፣ ውጤታማነት፣ ጊዜ እና ወጭን መቀነስ ተጠቃሾች ናቸው፡፡ ‎ ምርጫ ላይ ቴክኖሎጂን መጠቀም በዓለማችን ላይ ፈጣን...

በአማራ ክልል ምን ያክል የመንገድ ፕሮጀክቶች ይገኛሉ ?

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንገድ የአንድ ሀገር የኢኮኖሚ እና የማኅበራዊ እድገት የጀርባ አጥንት ነው። በአማራ ክልል የመንገድ መሠረተ ልማት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት...

የሰላም ጠንቅ እና የልማት ጎታች የኾኑ ኀይሎችን መታገል ይገባል።

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከንግዱ ማኅበረሰብ እና ከባለሃብቶች ጋር ውይይት እያካሄደ ነው። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ ዓለም...

” የሃይማኖት ተቋማት ለሰላም፣ ለሕዝብ አንድነት እና ለሀገር ግንባታ ሚናቸው የላቀ ነው” ርእሰ መሥተዳድር...

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት የሃይማኖት መሪዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ከወንጌላውያን አማኞች፣ ከ7ኛ ቀን አድቬንቲስት እና ከኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስትያን የሃይማኖት መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ርእሰ መሥተዳድር...