ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በወቅታዊ የልማት እና የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ተገኝተው ተወያይተዋል።
ጎንደር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳደር አመራሮች ጋር በመኾን በወቅታዊ የምርጫ፣ የልማት እና የሰላም ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል።
በውይይቱ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
“ከ9 ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ የመራጮች ምዝገባ ከተጀመረበት ከየካቲት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ በተካሄደ የሰባት ቀናት ምዝገባ ከ9 ሚሊዮን 36ሺህ በላይ መራጮችን መመዝገብ ተችሏል ብለዋል።
በጠቅላላ ካሉት 52ሺህ 773...
በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሀዘን ታወጀ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም(አሚኮ) በኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የሚቆይ ብሔራዊ ሀዘን መታወጁን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን በጋጫ ባባ ወረዳ ላካ ቀበሌ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት...
ሰላምን ለማጽናት አጥፊዎችን መታገል ይገባል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከደሃና ወረዳ እና ከአምደ ወርቅ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦቱ ሰብዓዊ...
የምርጫ ክርክር ግለሰብ ላይ ሳይኾን ሃሳብ ላይ ሊኾን ይገባል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ በኾኑ አማራጮች መካከል አንዱን የመለየት ወይም የመወሰን ሂደት ነው።
በፖለቲካ ዘርፉ ምርጫ በአንድ ሀገር ውስጥ ሕዝቡ ሀገር የሚመራውን መሪ ወይም ተወካዮቹን ለመምረጥ የሚያደርገው ሂደት...








